የዩኒየን አካዳሚ የሞባይል መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ! (Download Our New Mobile App)
ለአካዳሚው ተማሪዎች በሙሉ፤ የፈተና ዝግጅቶቻችሁን የሚያቀላጥፈው የትምህርት ቤታችን የሞባይል መተግበሪያ በይፋ መለቀቁን እንገልጻለን።
ወሳኝ መመሪያዎች፡
- መተግበሪያውን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲከፍቱ ማሳወቂያዎችን ለመቀበል “Allow” የሚለውን መጫንዎን ያረጋግጡ (ዕለታዊ ጥቅሶችና ጥቅል መረጃዎች እንዲደርሷችሁ)።
- አካውንት በሚከፍቱበት ጊዜ የሚማሩበትን የትምህርት ቤት ቅርንጫፍ (ምሳሌ፡ Membo Branch, Diaspora Branch, Addis Ababa Branch, 01 Branch) በትክክል ይምረጡ።
- ጥያቄዎችን በመሥራት የXP ነጥቦቻችሁን ሰብስቡና በደረጃ ሰሌዳው ላይ ይፎካከሩ!
አሁኑኑ መተግበሪያውን በመጫን ዝግጅታችሁን ጀምሩ!
(ተማሪዎች እና መምህራን መተግበሪያውን ለመሞከር በተጠቃሚ ስም Demo እና ይለፍ ቃል Demo1234 መግባት ይችላሉ።)
Responses